መነሻ / Tag Archives: ሸገር የገንዘብ ብድርና ቁጠባ

Tag Archives: ሸገር የገንዘብ ብድርና ቁጠባ

በጋራ እንችላለን – ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር

sheger-logo

ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር የቁጠባ ባሕልን ለማሳደግ፣ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚው ዘርፍ ጠንካራ ተዋናይ ሆኖ ለመገኘት የሚያስፈልገውን የፋይናንስ ፍላጎት በጋራ ሆኖ ለማሟላት፣ እንዲሁም የገንዘብ አጠቃቀምና አስተዳደር ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ዓላማ ባደረጉ የኅብረተ ሰብ ክፍሎች የተቋቋመ የኅብረት ሥራ ማኅበር ነው። ማኅበሩ በ2009 …

ተጨማሪ