ቀንዲል በአብዛኛው ሀገሪቱ ክልሎች በከተማና በገጠር የሚኖሩ ለሥራ ተነሳሽነት ያላቸው ዜጎች በተለይም ለባንክ አገልግሎት ዕድል ለተነፈጉ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ነጋዴዎችና አርሶ አደሮች የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በማግኘት የተቋቋመ ነው። ለቁም ነገር ተበደሩ፣ በጊዜው ክፈሉ፣ ዘወትር ቆጥቡ!
ተጨማሪቀንዲል በአብዛኛው ሀገሪቱ ክልሎች በከተማና በገጠር የሚኖሩ ለሥራ ተነሳሽነት ያላቸው ዜጎች በተለይም ለባንክ አገልግሎት ዕድል ለተነፈጉ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ነጋዴዎችና አርሶ አደሮች የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በማግኘት የተቋቋመ ነው። ለቁም ነገር ተበደሩ፣ በጊዜው ክፈሉ፣ ዘወትር ቆጥቡ!
ተጨማሪ