መነሻ / Tag Archives: ቤተልሔም በለጠ ምግብ ዝግጅት

Tag Archives: ቤተልሔም በለጠ ምግብ ዝግጅት

የምግብ ዝግጅት ሥራ – ቤተልሔም በለጠ ምግብ ዝግጅት

betelhem-belete

ቤተልሔም በለጠ ምግብ ዝግጅት የተመሠረተው በወ/ት ቤተልሔም በለጠ ነው።  የመሥራቿ የምግብ ሥራ ፍላጎት እና የሥራ ልምድ እንዲሁም እውቀት ተድምሮ ድርጅቱን ስትመሠርት ከነበረው አንድ የሰው ሀይል አሁን ለደረሰበት ዐስራ አንድ ሠራተኞች ሊደርስ ችሏል። ወ/ት ቤተልሔም ድርጅቱን ስትመሠርት የነበራት ሀሳብ ጠንክሮ በመስራት ራስን መለወጥ ብሎም ለሌሎች ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር ነው።

ተጨማሪ