መነሻ / Tag Archives: ታደለ ሱልጣን

Tag Archives: ታደለ ሱልጣን

የእንጨት ሥራ – ታደለ ሱልጣን እና ጓደኞቻቸው የእንጨት ሥራ ህብረት ሽርክና ማህበር

tadele-sultan

ታደለ ሱልጣን እና ጓደኞቻቸው የእንጨት ሥራ ሽርክና ማኅበር የተመሠረተው በ2011 ዓ.ም ግንቦት ወር መጨረሻ ሲሆን  በአሁኑ ወቅት ሁለት ዓመት ሆኖታል። አላማው ሠርቶ ለመለወጥ እና የሥራ እድል በመፍጠር ለሌሎችም የሥራ እድል ማመቻቸት መሆኑን ከመስራች አባላት መካከል አንዱ የሆነው አቶ ታደለ የሺ በላይ ገልጸዋል። አቶ ታደለ ወደ ሥራ ከመግባታቸው በፊት ከቤተሰባቸው ጋር …

ተጨማሪ