መነሻ / Tag Archives: ኢንተርኔት

Tag Archives: ኢንተርኔት

ተቋርጦ የከረመው የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ተመለሰ

በኢትዮጵያ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ዝግ ሆኖ የቆየው የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ተመለሰ። የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከሰተው አለመረጋጋት ሳቢያ የኢትዮጵያ መንግሥት የመደበኛና የሞባይል ኢንትርኔት አገልግሎቶችን በመላዋ አገሪቱ እንዲቋረጥ አድርጎ መቆየቱ ይታወሳል። ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ የዋይ-ፋይ የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱ ይታወቃል። በርካታ ተጠቃሚ ያለው የሞባይል ኢንተርኔት …

ተጨማሪ