ፊልጶስ፣ ኤደን እና ታረቀኝ ሽርክና ማኅበር የተመሠረተው በ2004 ዓ.ም በአቶ የማነ አብርሐም እና ሦስት መሥራች አባላት ሲሆን ድርጅቱ የሚያመርታቸው ምርቶች አቸቶ (ኮምጣጤ) እና የለውዝ ቅቤ ናቸው። ድርጅቱ በቀን አንድ ሺህ ሊትር አቸቶ የማምረት አቅም አለው።
ተጨማሪፊልጶስ፣ ኤደን እና ታረቀኝ ሽርክና ማኅበር የተመሠረተው በ2004 ዓ.ም በአቶ የማነ አብርሐም እና ሦስት መሥራች አባላት ሲሆን ድርጅቱ የሚያመርታቸው ምርቶች አቸቶ (ኮምጣጤ) እና የለውዝ ቅቤ ናቸው። ድርጅቱ በቀን አንድ ሺህ ሊትር አቸቶ የማምረት አቅም አለው።
ተጨማሪ