መነሻ / Tag Archives: የኃይል አቅርቦት

Tag Archives: የኃይል አቅርቦት

የማምረቻ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የኃይል አቅርቦት ችግር ሊፈታ የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

electric-power

በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መካከል የማምረቻ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የኃይል አቅርቦት ችግር ሊፈታ የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ። የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት የማምረቻ ኢንዱስትሪ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የኃይል አቅርቦት ችግር ሊፈታ የሚያስችልና ሁለቱ ተቋማት ሀገራዊና ተቋማዊ ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ነው።

ተጨማሪ