ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ገዛኸኝ ተድላ በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የፈርኒቸር ሥራዎችን ይሠራል፤ ድርጅቱ በአሁኑ ወቅትም ምርቱን ሙሉ በሙሉ ከእንጨት ሥራዎች እየሠራ ይገኛል።
ተጨማሪTag Archives: የእንጨትና የብረት ሥራ
ቢንያም፣ አብዩ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ አብዩ ጌታቸው እና አራት መሥራች አባላት በ2009 ዓ.ም. ሲሆን አጠቃላይ የእንጨት እና የብረታ ብረት ሥራዎችን ይሠራል።
ተጨማሪ