መነሻ / Tag Archives: ጎዳዳ፣ መርጊያ እና ጓደኞቻቸው የሻማ ውጤቶች ማምረቻ

Tag Archives: ጎዳዳ፣ መርጊያ እና ጓደኞቻቸው የሻማ ውጤቶች ማምረቻ

ጎዳዳ፣ መርጊያ እና ጓደኞቻቸው የሻማ ውጤቶች ማምረቻ

ድርጅቱ የተመሠረተው በ 2006 ዓ.ም በዐሥራ ዘጠኝ መሥራች አባላት ሲሆን አሁን ላይ ግን በዘጠኝ መሥራች አባላት እየሠራ ይገኛል። ከአባላቱም መካከል ሴቶችና አካል ጉዳተኞች ይገኙበታል፡፡ ድርጅቱ የተለያዩ ሻማዎች በተለያየ ዲዛይን ያመርታል እንዲሁም የጧፍ ምርቶችን ያመርታል።

ተጨማሪ