መነሻ / Tag Archives: ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ

Tag Archives: ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ

በከፍታ የቴሌግራም ቻናል የሥራ ትስስር አግኝተናል – ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ

ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ የተመሠረተው በ2000 ዓ.ም ዐሥራ ሰባት ሺህ ብር ብድር በመበደር ነበር። ድርጅቱ የተመሠረተው በስድስት መሥራች አባላት ሲሆን፣ በነበረው የልምድ፣ የሙያ እና የፍላጎት መከፋፈል ምክንያት አምስት የድርጅቱ መሥራች አባላት የወጡ በመሆኑ በአሁን ወቅት አቶ ሚሊሻ ባህሩ ብቻ ድርጅቱን እያንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

ተጨማሪ