ጸጋ ዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ በ2005 ዓ.ም በአቶ አሰፋ ወልዴ ተመሠረተ። ደርጅቱ ሲመሠረት ከነበረው የመነሻ አምስት መቶ ብር ካፒታል አሁን ወደአለው ሀምሳ ሺህ ብር ካፒታል ለመድረስ በዘርፉ ያካበቱት የሥራ ልምድ እና የወሰዷቸው ሥልጠናዎች ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳደረጉላቸው የድርጅቱ መሥራች አቶ አሰፋ ይገልፃሉ። አቶ አሰፋ የዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት …
ተጨማሪጸጋ ዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ በ2005 ዓ.ም በአቶ አሰፋ ወልዴ ተመሠረተ። ደርጅቱ ሲመሠረት ከነበረው የመነሻ አምስት መቶ ብር ካፒታል አሁን ወደአለው ሀምሳ ሺህ ብር ካፒታል ለመድረስ በዘርፉ ያካበቱት የሥራ ልምድ እና የወሰዷቸው ሥልጠናዎች ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳደረጉላቸው የድርጅቱ መሥራች አቶ አሰፋ ይገልፃሉ። አቶ አሰፋ የዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት …
ተጨማሪ