አዋጭ ለአነስተኛ የንግድ ሥራ እስከ ብር 400,000 (አራት መቶ ሺህ) ድረስ የሚያበድር ሲሆን ለንግድ መኪና ደግሞ እስከ ብር 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ድረስ ያበድራል። ለመበደር ምን ማድረግ አለብኝ? ለአነስተኛ ንግድ ሥራ ብድር አባል ሆኖ ቢያንስ ለ6 (ስድስት) ወራት በተከታታይ መቆጠብ ይኖርበታል። የሚበደረውን ገንዘብ መጠን 25% (አንድ አራተኛ) መቆጠብ አለበት። የንግድ …
ተጨማሪ