የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተያዘው የ2013 በጀት አመት ከ ወጪ ንግድ 3.91 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት በዕቅድ መያዙን አስታወቀ። ከዚህም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ድጋፍና ክትትል ከሚያደርግባቸው የግብርና 2.918 ቢሊዮን እና የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ምርቶች 587.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንደሚጠበቅ ጨምሮ አስታውቋል ፡፡
ተጨማሪየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተያዘው የ2013 በጀት አመት ከ ወጪ ንግድ 3.91 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት በዕቅድ መያዙን አስታወቀ። ከዚህም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ድጋፍና ክትትል ከሚያደርግባቸው የግብርና 2.918 ቢሊዮን እና የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ምርቶች 587.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንደሚጠበቅ ጨምሮ አስታውቋል ፡፡
ተጨማሪ