ዘኪ ባግስ ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ዘካርያስ እስጢፋኖስ በ2011 ዓ.ም. የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን ነው። ይህ ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች አጠቃላይ የቆዳ ቦርሳዎችን ሲሆን ምርቶቹን በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚ እና ነጋዴ ያከፋፍላል። ተጨማሪ