6131

ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ጋር የተያያዙ :-

  • የኢንተርፕራይዝ ምሥረታና አደረጃጀት ፣
  • የኢንተርፕራይዞች ዕድገት ደረጃና ተያያዥ ጉዳዮች ፣
  • የባዛር ዝግጅቶች እና ጥቆማ ፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ፣ ጥቆማዎች እና የመሳሰሉትን ለማግኘት 6131 ላይ መደወል ይችላሉ። በአሁኑ ጊዜ ፣ የጥሪ ማዕከላችንን አደራጅተን ጨርሰናል።

ይህንንም ይመልከቱ

debo-mfi

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክስዮን ማኅበር የተቀላጠፈ የማይክሮፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ለባለአክሲዮኖች ትርፍ ለማስገኘትና የደንበኞችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ …