መነሻ / Tewodros Mengistu (page 8)

Tewodros Mengistu

ታዳጊ መካከለኛ

ወደ ታዳጊ መካከለኛ ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማራ ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በሥራ ዕድል ፈጠራ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ ከ30 ሰዎች በላይ የፈጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕድል በዓመት ውስጥ ከ20 ሰዎች በላይ በሃብት መጠን ጠቅላላ ሃብት ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ (የተጣራ ሃብት እና እዳን ጨምሮ) በብድር ካገኘው ገንዘብ …

ተጨማሪ

መብቃት

kefta

ወደ መብቃት ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማራ ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በሥራ ዕድል ፈጠራ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል፡- ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ እስከ 5 ሰዎች የቀጠረ ለአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ ከ 6 እስከ 15 ሰዎች የቀጠረ የፈጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕድል፡- ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ እስከ 3 ሰዎች የቀጠረ …

ተጨማሪ

ታዳጊ ወይም መስፋት

ወደ ታዳጊ ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማራ ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በሥራ ዕድል ፈጠራ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል፡- ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ በቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ እስከ 3 ሰዎች የቀጠረ (በደመወዝ ክፍያ ሰነድ የሚከፍል) ለአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ እስከ 6 ሰዎች የቀጠረ የፈጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕድል፡- …

ተጨማሪ

ዕድገት

ከአንድ የኢንተርፕራይዝ ደረጃ ወደ ሌላው ማደግ የሚቻለው እንዴት እና መቼ ነው? አንድ ኢንተርፕራይዝ ከአንድ የዕድገት ደረጃ ወደ ሌላ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ደረጃውን ማሳደስና ወደ ሌላ ደረጃ መሸጋገር ይችላል። የዕድገት ደረጃ ማሳደግ የሚቻለው ከሐምሌ 1 እስከ ጥቅምት 30 ድረስ ብቻ ሲሆን፣ ከህዳር 1 እስከ 30 ደግሞ ከጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ጋር የዕድገት …

ተጨማሪ

በጀማሪ ደረጃ የሚሰጥ ድጋፍ

በምሥረታ ወይም ጀማሪ ደረጃ ላይ የሚገኙ (ገና በመቋቋም ላይ የሚገኙ ወይም ለመቋቋም የሚያስቡ) ኢንተርፕራይዞች፣ የሚያገኙት ድጋፍ ደግሞ እንደሚከተለው ነው። በምሥረታ ወይም ጀማሪ (Start-up) ደረጃ የሚሰጥ ድጋፍ እንዲህ ዓይነቱ ድጋፍ የሚያካትተው ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለመመስረት በመፈለግ በማኅበር እና በግለሰብ በህግ አግባብ ተደራጅተው የራሳቸውን ቁጠባና ከተለያዩ ፋይናንስ ተቋማት ብድር በመውሰድ ወደ ሥራ …

ተጨማሪ

ማንን እናናግር?

በእያንዳንዱ ክፍለ ከተማ ሥር ባሉ ወረዳዎች ሁሉ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በሚያስፈልጋቸው ሁሉ ለማገዝ የተቋቋሙ የ “አንድ ማዕከል” አገልግሎት መስጫዎች ይገኛሉ። እዚህ ገፅ ላይ፣ የእርስዎን ወረዳ የአንድ ማዕከል ቡድን መሪ ስልክ ማግኘት ይችላሉ። የወረዳ ዝርዝሩን ለመመልከት የክፍለ ከተማውን ስም ይጫኑ ወይም ክሊክ ያድርጉ።    

ተጨማሪ

ምዝገባ

ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የንግድ ፈቃድና ምዝገባ ሲያከናውኑ፣ በሃገር አቀፍ ደረጃ በሥራ ላይ ባለው የንግድና ምዝገባ የዘርፎች አደረጃጀት መሠረት ይሆናል። ሆኖም ጥቃቅና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ይህንን አገልግሎት በ “አንድ ማዕከል” አገልግሎት ያገኛሉ። የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች “አንድ ማዕከል” አገልግሎት እንደየአካባቢው ሁኔታ፣ በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ እና በከተማ ደረጃ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የ”አንድ ማዕከል” አገልግሎት …

ተጨማሪ

ግብር

ታክስ / ግብርን በተመለከተ የኢትዮጵያ የፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ (ቁጥር 983/2008)፣ በታክስ ከፋዩ ሊከፈል የሚገባ እንደሆነና የመክፈያ ጊዜው የደረሰ ታክስ ለመንግሥት የሚከፈል ዕዳ እንደሆነ ይደነግጋል (አንቀጽ 30(1))። በዚህም መሠረት፡- ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው በባለሥልጣኑ [በገቢዎች ሚኒስቴር ወይም በገቢዎች ቢሮ] ዘንድ ለመመዝገብ ማመልከት አለበት።ለመመዝገብ ያመለከተው ሰው በታክስ ሕግ መሠረት ታክስ …

ተጨማሪ

የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ መረጃ

kefta

ጥቃቅን / አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ምን ማለት ነው? ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከጠቅላላ ሃብት እና ከሰው ኃይል አንፃር፣ በየዘርፉ እንደሚከተለው ይተረጎማል። ዘርፎች እና ንዑስ ዘርፎች ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በሁለት ዋና ዘርፎች (ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት) የሚከፈሉ ሲሆን፣ በእያንዳንዱ ሥር ደግሞ የሚከተሉት ዋና ዋና ንዑስ ዘርፎች ይገኛሉ። ኢንዱስትሪ ማኑፋክቸሪንግ ኮንስትራክሽን ማዕድን አገልግሎት ችርቻሮ ንግድ …

ተጨማሪ