አሰገደች የልብስ ስፌት ሥራ ድርጅት አሰገደች የልብስ ስፌት የተመሰረተው በ 2005 ዓ.ም ሲሆን ድርጅቱ ሲመሰረት በሦስት መስራች አባላት እና በሦስት የልብስ ሲፌት ማሽኖች ነበር። ድርጅቱ በተመሰረተበት ወቅት ብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች እንደ ነበሩ ወ/ሮ አሰገደች ይናገራሉ። እንዲያም ሆኖ፣ እነዚህን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ተቋቋሙ የዘለቀው ድርጅት በተሻለ ደረጃ ምርት ማምረት የጀመረው በ2009 ዓ.ም …
ተጨማሪልምድ እና ተሞክሮ
“ዓላማ፣ ትዕግሥት እና ጠንክሮ መሥራት እዚህ አድርሰውናል”
ኃይለገብርዔል፣ ፈረደ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት ኃይለገብርዔል፣ ፈረደ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት ኅብረት ሽርክና ማኅበር የተመሠረተው 1999 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ነው – በ3,000 ብር ካፒታል። መሥራቾቹ፣ ድርጅቱ ሲመሠረት ብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች እንደነበሩ ይናገራሉ። በተለይ የመደራጀት ችግር፣ መነሻ ካፒታል ማጣት፣ ብድር አለማግኘት ፣ የመሥሪያ ቦታ አለመኖር ወዘተ። …
ተጨማሪ