በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በተጨማሪ፣ ተከታዮቹ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት የቁጠባና የብድር አገልግሎት ይሰጣሉ። ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ተቋማቱን ማናገር ይችላሉ።
| የማይክሮ ፋይናንስ ተቋሙ ስም | ስልክ | ||
|---|---|---|---|
| ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም | 011 662 2780 | ||
| አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር | 0118 12 44 44 | ||
| አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሺያል ሰርቪስስ | 011 439 1134/ 011 320 4732 | ||
| ዊዝደም ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም | 011 646 3569 | ||
| ጆሽዋ ብድርና ቁጠባ | 011 554 70 21 | ||
| ጋሻ አነስተኛ ብድር አቅራቢ | 011 655 8830/ 31/34 | ||
| መክሊት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም | 011 213 1887 | ||
Kefta