አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአይነቱ የተለየ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለጸ። ይህ አገልግሎት ኢንተርፕራይዞች ሥራቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመሥራት እና ውጤታማ ለመሆን እንደሚያስችላቸው ነው ባንኩ የገለጸው፤ በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከአዋሽ ባንክ ጋር በማነጋገር የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተገልጾአል። የዜና ምንጭ፡ ፋና ብሮድካስቲንግ
ተጨማሪ