መነሻ / Tag Archives: ንሥር ማይክሮፋይናንስ

Tag Archives: ንሥር ማይክሮፋይናንስ

ንሥር ማይክሮፋይናንስ

ንሥር ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ በኢትዮጵያ ንግድ ሕግና በብሔራዊ ባንክ የአነስተኛ ገንዘብ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ 626/2001 መሠረት ከ 2006 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የሚገኝ አስተማማኝ የፋይናንስ ተቋም ነው። ንሥር ለንግድ ሥራ፣ ለመኪና መግዣ፣ ለትምህርት ክፍያ፣ ለቤት መሥሪያ፣ ለግል ጉዳይ ማስፈጸሚያ እና ለሌሎች ፍላጎትዎ ያበድራል። ንሥር ለንግድ ሥራ እና ለመኪና መግዣ እስከ …

ተጨማሪ