መነሻ / Tag Archives: አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የሕብረት ሥራ ማህበር

Tag Archives: አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የሕብረት ሥራ ማህበር

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር

ae-logo

ኅብረት ሥራ ማኅበር ማለት ሰዎች የጋራ ፍላጎታቸውን ለማሳካት ያላቸውን ዕውቀት፣ ጉልበት፣ ጊዜ እና ሀብት በማሰባሰብ ችግሮቻቸውን መፍታት የሚያስችል ቁልፍ መሣሪያ ነው። በዚህ መሠረት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ መሥራች አባላት በሕጋዊ መንገድ የተመሠረተ ማኅበር ነው። መቆጠብ መሰሰት አይደለም!!! ለለውጥ …

ተጨማሪ