አማርድ ቡና አማርድ ቡና ድርጅት የተመሠረተው በ2007 ዓ.ም በአቶ አብዱ ሲራጅ እና ዘጠኝ መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ የሚሰጠው አገልግሎት በዋናነት የቡና ምርቶች ሲሆን በተጨማሪ የባልትና ውጤቶችንም አብሮ ይሠራል። ተጨማሪ