መነሻ / Tag Archives: እንጀራ መጋገር ሥራ

Tag Archives: እንጀራ መጋገር ሥራ

አጸደ፣ ነሲባ እና ጓደኞቻቸው የእንጀራ መጋገር ሥራ

ይህ ኢንተርፕራይዝ የተመሠረተው በ 2001 ዓ.ም በ ወ/ሮ ነሲባ ራህመቶ እና በዐሥራ ዘጠኝ መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ በሀያ መሥራች አባላት ቢመሰረትም በነበረው አስቸጋሪ ሁኔታ ዘጠኝ አባላት የቀን ሥራ ብንሠራ ይሻለናል ብለው ሲያቋርጡ፣ አንድ አባል ደግሞ በሞት ስለተለየች በአሁን ጊዜ ዐሥር መስራች አባላት በድርጅቱ ውስጥ ይገኛሉ።

ተጨማሪ