መነሻ / Tag Archives: እንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ

Tag Archives: እንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ

ነቢያት አስረሳኸኝ እንጨት እና ብረታ ብረት

ነቢያት አስረሳኸኝ እንጨት እና ብረታ ብረት የተመሠረተው በ 1998 ዓ.ም ነው። የተመሠረተውም በአቶ ነብያት እና ዘጠኝ መሥራች አባላት ነበር። ነገር ግን በተፈጠሩ የተለያዩ አለመግባባቶች እና በነበሩ ብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች አንዳንድ አባላት የሥራ ቦታ በመቀየራቸው፣ አንዳንድ አባላት ደግሞ የተሻለ እድል በመፈለጋቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች በአሁን ጊዜ ሦስት አባላት ብቻ በድርጅቱ ውስጥ …

ተጨማሪ

ቴዎድሮስ፣ ኤልያስ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት

ቴዎድሮስ፣ ኤልያስ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ የተመሠረተው በ2008 ዓ.ም መጨረሻ ሲሆን፤ በጥሩ ሁኔታ ምርት የማምረት ሂደት የጀመረው በ2009 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ቴዎድሮስ ይሉ እና በአራት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ ሲመሰረት ጠንካራ እንዲሆን ያደረገው ሁሉም የድርጅቱ መሥራች አባላት በአንድ የእድሜ ክልል እና የኢንጂነሪንግ ትምህርት ምሩቅ መሆናቸው …

ተጨማሪ