አንዋር ሱሌማን እና ጓደኞቻቸው የስፖንጅ እና ፎም ውጤቶች የተመሠረተው በ 2010 ዓ.ም በአቶ አንዋር እና አራት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ የተለያዩ ለአልጋ እና ለትራስ የሚሆኑ ስፖንጆችን የሚያመርት ድርጅት ሲሆን፣ በቀን ሁለት መቶ ሀምሳ ትራሶችን የማምረት አቅም አለው።
ተጨማሪአንዋር ሱሌማን እና ጓደኞቻቸው የስፖንጅ እና ፎም ውጤቶች የተመሠረተው በ 2010 ዓ.ም በአቶ አንዋር እና አራት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ የተለያዩ ለአልጋ እና ለትራስ የሚሆኑ ስፖንጆችን የሚያመርት ድርጅት ሲሆን፣ በቀን ሁለት መቶ ሀምሳ ትራሶችን የማምረት አቅም አለው።
ተጨማሪ