በህግ ማስከበር ዘመቻው ምክንያት ባለፉት አራት ወራት ሥራ አቁሞ የነበረው በትግራይ ክልል የሚገኘው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የማምረት ሥራውን በመጀመር ምርቱን ለገበያ እያቀረበ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ፋብሪካው ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩ ወደላይ ወጥቶ የነበረውን ዋጋ ለማሻሻል የራሱ የሆነ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው ጨምረው ተናግረዋል።
ተጨማሪበህግ ማስከበር ዘመቻው ምክንያት ባለፉት አራት ወራት ሥራ አቁሞ የነበረው በትግራይ ክልል የሚገኘው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የማምረት ሥራውን በመጀመር ምርቱን ለገበያ እያቀረበ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ፋብሪካው ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩ ወደላይ ወጥቶ የነበረውን ዋጋ ለማሻሻል የራሱ የሆነ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው ጨምረው ተናግረዋል።
ተጨማሪ