የበጋእሸት አሰፋ እና ጓደኞቻቸው ብረታ ብረት ሥራ ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ የበጋእሸት ገብሬ እና አራት መሥራች አባላት 2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የሚያመርታቸው ምርቶች አጠቃላይ የብረታ ብረት ሥራዎች እንዲሁም የማሽነሪ ሥራዎች ናቸው። ተጨማሪ