በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የስጋና ወተት ምርት 68.13 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የስጋና ወተት ኢንስቲትዩት የ2012 በጀት ዓመት የ11 ወራት የኤክስፖርት አፈፃፀምን በዘርፉ ከተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡ በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከስጋና ወተት 113.81 ሚሊዮን …
ተጨማሪየቢዝነስ ዜና
በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ሊቋቋም ነው
ኤስ ኬ ፎረስት ኩባንያ የተባለው የደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ለማቋቋም ከኮሪያ የደን አገልግሎት ድርጅት ጋር በመቀናጀት እየሠራ ነው።፡፡ ኩባንያው እሮብ ዕለት እንዳስታወቀው በደቡብ ኢትዮጵያ የአካባቢው ተፈጥሮ እንዲያገግም ለማድረግ 700,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ 70,000 የእጣን እና ሌሎች የዛፍ ችግኞችን ለመትከል አቅዷል፡፡ ለዚህም በቡና እርሻ ወስጥ …
ተጨማሪየኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ ተደረገ
የጨርቃ ጨርቅ፣ አልባሳትና ቆዳ ኢንዱስትሪ የሰራተኞች ማህበር ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ አደረገ። ዘርፉን ከማሳደግ ጎን ለጎን አሁን ላይ የጤና ስጋት ከሆነው ኮቪድ19 ጋር ተያይዞ በሃገር ውስጥ ባሉ ፋብሪካዎች የጤና እና የደህንነት የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራን ማከናወንም የዘመቻው አላማ ነው ተብሏል። አሁን ላይ ኢትዮጵያ በኮቪድ19 ምክንያት የእንቅስቃሴ …
ተጨማሪየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 2 ቢሊየን ብር ለጥቃቅን እና አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት አድርሻለሁ አለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በልማት ባንክ በኩል 2 ቢሊየን ብር ለጥቃቅንና አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት እንዲደርስ ማድረጉን ገለጸ።
ተጨማሪአዲስ አበባ ውስጥ በ9 ወር ከ200,000 በላይ አዲስ ሥራ ተፈጥሯል ተባለ
የአዲስ አበባ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 205,477 የሥራ ዕድል ለከተማዋ ነዋሪዎች መፍጠሩን አስታወቀ።
ተጨማሪየአዲስ አበባ ም/ከንቲባ የከተማ ግብርና መስፋፋት የሚቻሉባቸው መንገዶች ላይ ከባለሙያዎች ጋር መከሩ
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በይፋዊ ትዊተር ገጻቸው በትናንትናው ዕለት እንዳሰፈሩት፣ ከከተማ ግብርና ባለሙያዎች እንዲሁም በዘርፉ ተሰማርተው ውጤታማ ሥራዎችን ከሠሩ ግለሰቦች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ከንቲባው፣ “በየቅጥር ጊቢያችንና በጠባብ መኖሪያዎች ላይ ጭምር እንዴት የከተማ ግብርና መተግበር እንደሚቻል ተወያይተናል” ሲሉ አሳውቀዋል።
ተጨማሪበጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው የሚሰሩ ድርጅቶችን በተለየ ሁኔታ የተጋበዙበት ጨረታ!
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአዲስ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመት፣ የጥገና እቃዎች፣ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለተጨማሪ ይሄን መመልከት https://tender.2merkato.com/tenders/view/208776 በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ በጣም ቅናሽ በሆነ ፓኬጅ የጨረታ መረጃን ሙሉ በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ …
ተጨማሪአንበሳ የከተማ አውቶቡስ ድርጅት 400 ያገለገሉ አውቶቡሶችን ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ አስተላለፈ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔና በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ቦርድ ውሳኔ መሠረት 400 አገልግሎታቸውን የጨረሱ አውቶቡሶች ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ተላልፈዋል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሎት የሰጡት አውቶቡሶች ለኢንተርፕራይዙ የተላለፉትም፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ ጥቅም ላይ እንዲውሉ መሆኑን የድርጅቱ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ተሾመ ንጋቱ ተናግረዋል፡፡ በከተማዋ ከቅርብ ጊዜ …
ተጨማሪ