ንሥር ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ በኢትዮጵያ ንግድ ሕግና በብሔራዊ ባንክ የአነስተኛ ገንዘብ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ 626/2001 መሠረት ከ 2006 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የሚገኝ አስተማማኝ የፋይናንስ ተቋም ነው። ንሥር ለንግድ ሥራ፣ ለመኪና መግዣ፣ ለትምህርት ክፍያ፣ ለቤት መሥሪያ፣ ለግል ጉዳይ ማስፈጸሚያ እና ለሌሎች ፍላጎትዎ ያበድራል። ንሥር ለንግድ ሥራ እና ለመኪና መግዣ እስከ …
ተጨማሪፋይናንስ | ብድር
ለኢንተርፕይዞች ማገገሚያና መቋቋሚያ ብድር
ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕይዞችን ማገገሚያና መቋቋሚያ ፕሮጀክት ይህ ፕሮጀክት የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከማስተርካርድ ፋውንዴሽንና ከፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው። የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ በኮሮና ወረርሽኝ የተነሳ የደረሰውን የንግድ መቀዛቀዝ ለመገዳደር ጥረት እያደረጉ ያሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ ነው። ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ ወለድ እና የእፎይታ ጊዜ ያለው ብድር በተመረጡ የፋይናንስ …
ተጨማሪአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማኅበር
አዋጭ ለአነስተኛ የንግድ ሥራ እስከ ብር 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ድረስ የሚያበድር ሲሆን ለንግድ መኪና ደግሞ እስከ ብር 2አዋጭ ለአነስተኛ የንግድ ሥራ እስከ ብር 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ድረስ የሚያበድር ሲሆን ለንግድ መኪና ደግሞ እስከ ብር 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን) ድረስ ያበድራል። ለመበደር ምን ማድረግ አለብኝ? ለአነስተኛ ንግድ ሥራ ብድር አባል …
ተጨማሪአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.
ይሄን ገጽ በአዲስ መልኩ እዚህ ያገኙታል፦ https://kefta.2merkato.com/addis-credit-saving-institution/
ተጨማሪ