መነሻ / ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት (page 6)

ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት

ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተፕራይዞች ምዝገባ ከፈፀሙ በኋላ የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኙባቸውን አማራጮች በዚህ ክፍል ሥር ያገኛሉ።

እንዲሁም ከተለያዩ ኢንተርፕራይዞች ጋር በሽርክና መሥራት የሚፈልጉ ኢንቨስትሮች እና ኢንቨስተር የሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች ዝርዝር እዚህ ይኖራል።

አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት የሚያገኙበት ዕድል

(ታምራት አበራ) በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው እየሠሩ ሥራዎን የሚያካሂዱበት ካፒታል እያጠርዎ ይቸገራሉ? ወይስ የሚሠሩበት ማሽን ኪራይ ራስ ምታት ሆኖብዎታል? ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚገጥማቸው ትልቁ ችግር ነው። ይህንን ችግር ለመቅረፍ የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ፋይናንስ ፕሮጀክት ነገሬ ብሎ በመሥራት ላይ ይገኛል፤ የእርስዎ ኢንተርፕራይዝ መስፈርቱን የሚያሟላ ከሆነም ከፕሮጀክቱ የፋይናንስ …

ተጨማሪ

ኢንቨስትመንት

ከተለያዩ ኢንተርፕራይዞች ጋር በሽርክና መሥራት የሚፈልጉ ኢንቨስትሮች እና ኢንቨስተር የሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች ዝርዝር እዚህ ይኖራል። በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝነት ተመዝግባችሁ የምትገኙ እና የፋይናንስ አቅም ያላቸው ኢንቨስትሮች በኢንተርፕራይዛችሁ ውስጥ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የምትፈልጉ እና እዚህ ላይ ዝርዝራችሁ እንዲወጣ የምትፈልጉ እንዲሁም ከተለያዩ ኢንተርፕራይዞች ጋር በሽርክና የምትፈልጉ ኢንቨስትሮች እና እዚህ ላይ ዝርዝራችሁ እንዲወጣ የምትፈልጉ፣ በ0911513842 …

ተጨማሪ