መነሻ / Tag Archives: ብድር እና ቁጠባ

Tag Archives: ብድር እና ቁጠባ

ቤተል የገንዘብ ቁጠባና ብድር

credit-and-saving

ቤተል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኀበር የተቋቋመው በኢትዮጵያ የኀብረት ሥራ ማኅበር አዋጅ መሠረት በቁጥር 985/2009 ሲሆን፤ ሕጋዊ ሰውነት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኀብረት ሥራ ኤጀንሲ በነሐሴ 2005 ዓ.ም. ፈቃድ አግኝቶ በሥራ ላይ ይገኛል። “ቤተል ውስጥ ሁላችንም አለን!!”

ተጨማሪ

ኑ በጋራ እንደግ – ጎኅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

goh-saving

ጎኅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር በኅዳር 6 ቀን፣ 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ማኅበራት ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 985/2009 ዓ.ም. አንቀጽ 10 መሠረት ጎኅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር በግ ታውቆ በመዝገብ ቁጥር አራ/1/1/750/2014 ዓ.ም ተመዝግቦ የተቋቋመ ነው።

ተጨማሪ

በጋራ እንችላለን – ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር

sheger-logo

ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር የቁጠባ ባሕልን ለማሳደግ፣ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚው ዘርፍ ጠንካራ ተዋናይ ሆኖ ለመገኘት የሚያስፈልገውን የፋይናንስ ፍላጎት በጋራ ሆኖ ለማሟላት፣ እንዲሁም የገንዘብ አጠቃቀምና አስተዳደር ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ዓላማ ባደረጉ የኅብረተ ሰብ ክፍሎች የተቋቋመ የኅብረት ሥራ ማኅበር ነው። ማኅበሩ በ2009 …

ተጨማሪ

ብርሃን ለኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰን የህብረት ስራ ማህበር

birhan-le-ethiopia-credi-saving-logo

ማስታወሻ፦ ይሄ መረጃ የተዘጋጀው ብርሃን ለኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰን የህብረት ስራ ማህበር በአካል ሄዶ እና  በዌብሳይት በመመልከት በተገኘው መረጃ ላይ ተመሥርቶ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በሚጠቅም መልኩ ተቀናብሮ ነው።

ተጨማሪ

“ዛሬ በመቆጠብ ነገን በተሻለ ህይወት ይኑሩ” – አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ.

africafssc-logo

አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2009 መሠረት ተቋቁሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በማግኝት እ.ኤ.አ. ከ1999 ጀምሮ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ውስጥ ፋይናንስ ነክ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ የሚገኝ የፋይናንስ ተቋም ነው።

ተጨማሪ

ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር

ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 985/09 መሠረት የተቋቋመ ሕጋዊ ድርጅት ነው።  የሥራ ፈጣሪዎች በአንድነት የጋራ የሆኑ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት እንዲችሉም የተቋቋመ ማሕበር ነው፡፡

ተጨማሪ

ኑ ነገን ዛሬ እንሥራ – ፍኖት የገንዘብ ቁጠባና ብድር

finot-logo

ፍኖት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር ኅብረተ ሰቡ ከሚያገኘው ገቢ ላይ የተወሰነ ገንዘብ በመቆጠብ ራሱን በራሱ እንዲረዳና የቁጠባ ባህልን በማዳበር ፈጣን የሆነ የብድር አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ በ379 መስራች አባላት (307 ወንድ እና 72 ሴት) መጋቢት 15 ቀን፣ 2011 ዓ.ም. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ተመሠረተ።

ተጨማሪ