ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ገዛኸኝ ተድላ በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የፈርኒቸር ሥራዎችን ይሠራል፤ ድርጅቱ በአሁኑ ወቅትም ምርቱን ሙሉ በሙሉ ከእንጨት ሥራዎች እየሠራ ይገኛል።
ተጨማሪTag Archives: ኢትዮጵያ
ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ.
ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፈቃድ መሠረት በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ ለተሰማሩ የማኅበረ ሰብ ክፍሎች በረዥም እና በዐጭር ጊዜ የሚመለሱ የብድር ዐይነቶችን በተለያዩ የዋስትና አማራጮች አቅርቧል።
ተጨማሪሀሌታው ሀ ኅትመት እና ማስታወቂያ
ድርጅት የተመሠረተው በአቶ ዮናታን ታደሰ እና ሦስት መሥራች አባላት በ2012 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የኅትመት እና የማስታወቂያ ሥራዎች፣ የባነሮች፣ የመጽሐፎች እና አጠቃላይ የኅትመት ሥራ የሚሠራ ድርጅት ነው።
ተጨማሪኒዮ የውሃ ሥራዎች
ኒዮ የውሃ ሥራዎች የተመሠረተው በአቶ ጀማል አብዱልጀባር እና በሦስት መሥራች አባላት በ2006 ዓ.ም. ነው። ኒዮ የውሃ ሥራዎች አጠቃላይ የውሃ ሥራዎች የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሰብ ኮንትራት ደግሞ የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ይሠራል።
ተጨማሪልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም
ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም መንግሥት ባወጣው የአንስተኛ ፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 40/88 መሠረት በ1989 ዓ.ም. ተመሠረተ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለተቋሙ የሰጠው የፈቃድ ቁጥር MFI/034/2011 ሲሆን የንግድ ምዝገባ ቁጥሩ ደግሞ 06/2/06393/96 ነው። ተቋሙ ከቀደምት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከ24 ዓመት በላይ የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል። በአሁኑ …
ተጨማሪዘነበች፣ ኪያ እና ጓደኞቻቸው ጋርመንት
ድርጅቱ የተመሠረተው ወ/ሮ ዘነበች ንጉሴ እና በሦስት መሥራች አባላት በ2008 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የጋርመንት ሥራዎችን በጥራት ይሠራል።
ተጨማሪኢየሩሳሌም ቱፋ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች
ድርጅቱ የተመሠረተው በወ/ሪት ኢየሩሳሌም ቱፋ እና ሦስት መሥራች አባላት በ2014 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን በጥራት ያመርታል።
ተጨማሪዋን ማይክሮፋይናንስ
ዋን ማይክሮ ፋይናንስ ቀደም ሲል ለታ ማይክሮ ፋይናንስ በመባል ይታወቅ የነበረ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ነው። በብሔራዊ ባንክ ሕግ እና ደንብ መሠረት በአዋጅ ቁጥር 40/1996 (በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 626/2009) የተቋቋመ ሲሆን የማይክሮ ፋይናንስ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለመስጠት ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ተሰጥቶት ጥቅምት 28 ቀን 1997 (29 October 2004) ዓ.ም. ሥራ ጀምሯል። …
ተጨማሪገነት ገብሩ የባሕል አልባሳት
ገነት ገብሩ የባህል አልባሳት የተመሠረተው በወ/ሮ ገነት ገብሩ በ2010 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የባሕል አልባሳትን በማምረት ለገበያ ያቀርባል።
ተጨማሪዘውዲቱ ሽፈራው ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች አምራች
ዘውዲቱ ሽፈራው ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች አምራች ድርጅት የተመሠረተው በወ/ሮ ዘውዲቱ አያሌው እና በባለቤታቸው በ2008 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የቆዳ ውጤቶችን አምርቶ ለገበያ ያቀርባል።
ተጨማሪ