ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ አልአዛር ዓለም እና በአቶ ሄኖክ በ1996 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የእንጨት እና የብረታ ብረት ሥራዎችን የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በነዚህ ሥራዎች ውስጥ ውስጥ የዲዛይን እና ፈኒቸር ሥራዎች ይካተታሉ።
ተጨማሪTag Archives: ጥቃቅን እና አነስተኛ
“የከፍታ ፓኬጅ ህይወታችንን አቅልሎልናል” ገነት፣ ሰብለ እና ጓደኞቻቸው የኅትመት ሥራ
ድርጅቱ የተመሠረተው በወ/ሮ የምሥራች ባልቻ እና አራት መሥራች አባላት በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ ኅትመት ሥራዎችን የሚሠራ እና የጽሕፈት መሣርያ (ስቴሽነሪ) እቃዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ነው።
ተጨማሪኑ ነገን ዛሬ እንሥራ – ፍኖት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ፍኖት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር ኅብረተ ሰቡ ከሚያገኘው ገቢ ላይ የተወሰነ ገንዘብ በመቆጠብ ራሱን በራሱ እንዲረዳና የቁጠባ ባህልን በማዳበር ፈጣን የሆነ የብድር አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ በ379 መስራች አባላት (307 ወንድ እና 72 ሴት) መጋቢት 15 ቀን፣ 2011 ዓ.ም. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ተመሠረተ።
ተጨማሪለኢንተርፕራይዞች በየደረጃው የሚሰጡ ድጋፎች
ይህ ጽሑፍ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በየደረጃው የሚሰጡ ድጋፎችን ያካተተ ሲሆን ዓላማውም ኢንተርፕራይዞች ማግኘት የሚችሉትን የድጋፍ ዓይነቶች በቀላሉ ተረድተው ተጠቃሚ ኢንዲሆኑ ለማድረግ ነው። ማስታወሻ፦ ይሄ መረጃ የተዘጋጀው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽሕፈት ቤት በተገኘው መረጃ ላይ ተመሥርቶ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በሚጠቅም መልኩ ተቀናብሮ ነው።
ተጨማሪከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ
ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶች በሥራ ዕድል ፈጠራ ሀ) በኢንዲስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዙን አባላት ጨምሮ 101 በላይ ሆኖ በአገግልሎት ዘርፍ ደግሞ ከ 31 በላይ መሆን አለበት። ለ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፈጠረው የሥራ ዕድል ከ 31 ሰዎች …
ተጨማሪዓላማ እና የሙያ ፍቅር – ሰዋሰው የቆዳ ውጤቶች
ሰዋሰው የቆዳ ውጤቶች የተመሠረተው በ2011 ዓ.ም በአቶ ሰዋሰው ፍቅሬ ነው።ድርጅቱ በቡልቡላ አካባቢ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ሥር የተመሠረተ ቢሆንም በቂ የሆነ የኢንተርፕራይዞች ሼድ በወረዳው ባለመኖሩ ተቸግሮ ነበር። ይህ ችግር ወረዳው ከቦሌ ወረዳ 13 ጋር በገባው ስምምነት መሠረት ሰዋሰው የቆዳ ውጤቶች የሼድ ተጠቃሚ እንዲሆን ያደረገ ሲሆን ይህም ለሰዋሰው የቆዳ …
ተጨማሪዲኤምቲ (DMT) የቤት እና የቢሮ እቃዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር
ዲኤምቲ (DMT) የቤት እና የቢሮ እቃዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተመሠረተው በ1999 ዓ.ም በአቶ ደረጄ አበራ ሲሆን የተለያዩ የቤት እና የቢሮ አቃዎችን ያመርታል። ከሚያመርታቸው ምርቶች መካከል:- አልጋ ቁምሳጥን የምግብ ጠረጴዛ የቤት በር እና መስኮቶች ሶፋዎች የሶፋ ምርቶቹ ዓይነቶች በሦስት ይከፈላሉ፦ ዝቅተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ የዋጋ ተመን ያላቸው ዝቅተኛ ሶፋዎች ከአስራ …
ተጨማሪለኢንተርፕይዞች ማገገሚያና መቋቋሚያ ብድር
ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕይዞችን ማገገሚያና መቋቋሚያ ፕሮጀክት ይህ ፕሮጀክት የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከማስተርካርድ ፋውንዴሽንና ከፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው። የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ በኮሮና ወረርሽኝ የተነሳ የደረሰውን የንግድ መቀዛቀዝ ለመገዳደር ጥረት እያደረጉ ያሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ ነው። ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ ወለድ እና የእፎይታ ጊዜ ያለው ብድር በተመረጡ የፋይናንስ …
ተጨማሪየእንጨት ሥራ -ሶሊና ሶፋ የቤት እና የቢሮ እቃዎች አምራች
ሶሊና ሶፋ የቤት እና የቢሮ እቃዎች አምራች የተመሰረተው በ2001 ዓ.ም በአቶ አብይ ወልደሐና እና በአምስት መሥራች አባላት ነው። በ2001 ዓ.ም ቢመሰረትም ምርት በጥሩ ሁኔታ ማምረት የጀመረው ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ነው። በአሁን ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ እና አንጋፋ ሶፋ አምራች ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ነው። በአዲስ አበባ በሦስት ቅርንጫፎች በጎተራ፣ ጉርድ …
ተጨማሪየሚወዱትን የመሥራት እና የፅናት ውጤት
አሰገደች የልብስ ስፌት ሥራ ድርጅት አሰገደች የልብስ ስፌት የተመሰረተው በ 2005 ዓ.ም ሲሆን ድርጅቱ ሲመሰረት በሦስት መስራች አባላት እና በሦስት የልብስ ሲፌት ማሽኖች ነበር። ድርጅቱ በተመሰረተበት ወቅት ብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች እንደ ነበሩ ወ/ሮ አሰገደች ይናገራሉ። እንዲያም ሆኖ፣ እነዚህን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ተቋቋሙ የዘለቀው ድርጅት በተሻለ ደረጃ ምርት ማምረት የጀመረው በ2009 ዓ.ም …
ተጨማሪ