መነሻ / የቢዝነስ ዜና (page 6)

የቢዝነስ ዜና

በዚህ ስር የቢዝነስ ዜናዎች ይቀርባሉ።

ከስጋ እና ወተት ምርት 68.13 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

meat_slaughterhouse

በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የስጋና ወተት ምርት 68.13 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የስጋና ወተት ኢንስቲትዩት የ2012 በጀት ዓመት የ11 ወራት የኤክስፖርት አፈፃፀምን በዘርፉ ከተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡ በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከስጋና ወተት 113.81 ሚሊዮን …

ተጨማሪ

በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ሊቋቋም ነው

coffee-plant

ኤስ ኬ ፎረስት ኩባንያ የተባለው የደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ለማቋቋም ከኮሪያ የደን አገልግሎት ድርጅት ጋር በመቀናጀት እየሠራ ነው።፡፡ ኩባንያው እሮብ ዕለት እንዳስታወቀው በደቡብ ኢትዮጵያ የአካባቢው ተፈጥሮ እንዲያገግም ለማድረግ 700,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ 70,000 የእጣን እና ሌሎች የዛፍ ችግኞችን ለመትከል አቅዷል፡፡ ለዚህም በቡና እርሻ ወስጥ …

ተጨማሪ

የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ ተደረገ

textile_leather

የጨርቃ ጨርቅ፣ አልባሳትና ቆዳ ኢንዱስትሪ የሰራተኞች ማህበር ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ አደረገ። ዘርፉን ከማሳደግ ጎን ለጎን አሁን ላይ የጤና ስጋት ከሆነው ኮቪድ19 ጋር ተያይዞ በሃገር ውስጥ ባሉ ፋብሪካዎች የጤና እና የደህንነት የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራን ማከናወንም የዘመቻው አላማ ነው ተብሏል። አሁን ላይ ኢትዮጵያ በኮቪድ19 ምክንያት የእንቅስቃሴ …

ተጨማሪ

የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ የከተማ ግብርና መስፋፋት የሚቻሉባቸው መንገዶች ላይ ከባለሙያዎች ጋር መከሩ

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በይፋዊ ትዊተር ገጻቸው በትናንትናው ዕለት እንዳሰፈሩት፣ ከከተማ ግብርና ባለሙያዎች እንዲሁም በዘርፉ ተሰማርተው ውጤታማ ሥራዎችን ከሠሩ ግለሰቦች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ከንቲባው፣ “በየቅጥር ጊቢያችንና በጠባብ መኖሪያዎች ላይ ጭምር እንዴት የከተማ ግብርና መተግበር እንደሚቻል ተወያይተናል” ሲሉ አሳውቀዋል።

ተጨማሪ

በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው የሚሰሩ ድርጅቶችን በተለየ ሁኔታ የተጋበዙበት ጨረታ!

2merkato-tenders

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአዲስ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመት፣ የጥገና እቃዎች፣ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለተጨማሪ ይሄን መመልከት  https://tender.2merkato.com/tenders/view/208776 በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ በጣም ቅናሽ በሆነ ፓኬጅ የጨረታ መረጃን ሙሉ በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ …

ተጨማሪ

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ ድርጅት 400 ያገለገሉ አውቶቡሶችን ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ አስተላለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔና በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ቦርድ ውሳኔ መሠረት 400 አገልግሎታቸውን የጨረሱ አውቶቡሶች ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ተላልፈዋል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሎት የሰጡት አውቶቡሶች ለኢንተርፕራይዙ የተላለፉትም፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ ጥቅም ላይ እንዲውሉ መሆኑን የድርጅቱ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ተሾመ ንጋቱ ተናግረዋል፡፡ በከተማዋ ከቅርብ ጊዜ …

ተጨማሪ