መነሻ / Tag Archives: አዲስ አበባ (page 9)

Tag Archives: አዲስ አበባ

“ደንበኞችን ማርካት ዋና የቢዝነስ የማእዘን ራስ ነው”

leather-product

ሳሙኤል ደባልቄ የሌዘር ሥራ ሳሚ የሌዘር ሥራ የተመሰረተው በ 2007 ዓ.ም ሲሆን፣ ድርጅቱ የምርት ሥራ የጀመረው በ2008 ዓ.ም ነው። የድርጅቱ መስራች የሆነው አቶ ሳሙኤል ሲያስረዳ በሙያው የትምህርት እንዲሁም የሥራ ልምድ በመቅሰም ወደ ድርጅቱ ምስረታ እንደመጣ ሳሚ ይናገራል። ሳሚ ሌዘር ሲመሰረት በአንድ ማሽን በራሱ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት ሁለት …

ተጨማሪ

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ ጀምሮ በሙሉ አቅሙ ማምረት ጀመረ

sheger-bread

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ መጋቢት 7፣ 2013 ዓ/ም ጀምሮ በሙሉ አቅሙ ማምረት ጀመረ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ፋብሪካው ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታ ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ላይ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዳቦ ፋብሪካው በዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ማምረት እንደሚገባ ከስምምነት ላይ መደረሡን …

ተጨማሪ

በጃንሜዳ የነበሩ ነጋዴዎች ዛሬ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው የገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ

laphto-fruit-veg-market

በጃንሜዳ የነበሩ ነጋዴዎች ከዛሬ ጀምሮ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው በላፍቶ የአትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ። ይህንንም የተናገረው የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ነው።

ተጨማሪ

በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬትና መሬት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር ተቋርጦ የነበረው የአገልግሎት እገዳ ተነሳ

Addis-Ababa-Land

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመሬትና መሬት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር ተቋርጦ የነበረው የአገልግሎት እገዳ ከህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ተነስቷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነሀሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ መሬትና መሬት ነክ የሆኑ ጉዳዮች አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ ማገዱ ይታወሳል። የከተማ አስተዳደሩ በመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን …

ተጨማሪ