ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሲሳይ ደጉ እና በባልደረባቸው ወ/ሮ ቤተልሔም በ2007 ዓ.ም. ነው። ቤስ የተለያዩ ማሽኖች የሚያመርት እና ጠቅላላ የብረታ ብረት ሥራዎችን የሚሠራ ድርጅት ነው።
ተጨማሪTag Archives: experience sharing
ሆሞዶ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ
ሆሞዶ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ የተመሠረተው በአቶ ዘላለም ሙላቱ እና በጓደኛቸው በ2010 ዓ.ም. ነው። ሆሞዶ አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ከውሃ ሥራ በስተቀር የሚሠራ ድርጅት ነው።
ተጨማሪጠልሰም ኅትመት እና ማስታወቂያ
ድርጅቱ የተመሠረተው በወ/ሮ አንጋት ገብረ ጊዮርጊስ በ2013 ዓ.ም. ነው። ጠልሰም አጠቃላይ የኅትመት ሥራዎችን የሚሠራ ድርጅት ነው።
ተጨማሪብርክቲ፣ ነጃት እና ጓደኞቻቸው ሻማ ማምረት ሥራ
ብርክቲ፣ ነጃት እና ጓደኞቻቸው ሻማ ማምረት ሥራ የተመሠረተው በ ወ/ሮ ነዲያ ሰኢድ መሐመድ እና በሁለት ጓደኞቻቸው በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የተለያዩ የሻማ ዐይነቶችን የሚያመርት ድርጅት ነው።
ተጨማሪእልልታ ሳሙና እና ዲተርጀንት ማምረቻ
እልልታ ሳሙና እና ዲተርጀንት ማምረቻ የተመሠረተው በወይዘሮ አዲስ ሕይወት እና አራት መሥራች አባላት በ2014 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የተለያዩ የንጽህና ውጤቶችን የሚያመርት ድርጅት ነው።
ተጨማሪታፍ ሌዘር
ታፍ ሌዘር የተመሠረተው በ 2004 ዓ.ም. በወይዘሮ ትዝታ አሰፋ እና በስድስት ሴት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የቆዳ ውጤት የሆኑ ምርቶችን ያመርታል።
ተጨማሪብራይት ማኑፋክቸሪንግ
ብራይት ማኑፋክቸሪንግ የተመሠረተው በአቶ ሠለሞን መገርሳ እና በሁለት ጓደኞቻቸው በ2021 (እ.ኤ.አ.) ነው። ድርጅቱ የእንሰት ተክልን በመጠቀም ከግሉተን ነጻ (gluten free) የሆነ ስታርች እና የፋይበር ምርቶችን ያመርታል። እነዚህም ምርቶች ለተለያዩ ተጠቃሚ ደንበኞች፣ የግብርና ውጤት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች፣ ሱፐርማርኬቶች እና የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ያቀርባል። በቅርቡም ወደ ውጭ ሀገር ምርቱን ለመላክ (export ለማድረግ) አውሮፓ …
ተጨማሪሚካኤል፣ ነብዩ እና ጓደኞቻቸው የእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሚካኤል ውድነህ እና በጓደኞቻቸው በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የብረት እና የእንጨት ምርቶችን የሚያመርት ድርጅት ነው።
ተጨማሪብሩክ እና የኔነሽ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ብሩክ ነጋሽ እና ጓደኛቸው በ2006 ዓ.ም. ሲሆን አጠቃላይ የግንባታ ሥራዎችን በጠቅላላ ተቋራጭነት እንዲሁም የሕንጻ ማጠናቀቅ (ፊኒሺንግ) ሥራዎችን ይሠራል።
ተጨማሪፍጹም፣ ሜላት እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረት ሥራ
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ፍጹም ዘላለም እና ጓደኞቻቸው በ2013 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የሚያመርታቸው ምርቶች በዋናነት የእንጨት ምርቶች ሲሆኑ በተጓዳኝ ደግሞ የብረት ሥራዎችንም ይሠራል።
ተጨማሪ