ሶኒያ ኬ ላንዠሪ (Lingerie) የሴቶች የውስጥ አልባሳት ልብስ ስፌት የተመሠረተው በ ወ/ሮ ሶኒያ አሕመድ 2005 ዓ.ም ሲሆን በአንድ መሥራች አባል እና በአንድ የልብስ ስፌት ማሽን ነበር፡፡ወ/ሮ ሶኒያ የራሳቸውን ቢዝነስ የጀመሩት ራስን መቻል (self-sufficient መሆን) ስለሚፈልጉ ነው። ፈረንሳይ ሀገር በሊትሬቸር የተመረቁት ወ/ሮ ሶኒያ ቢዝነሱን ከመጀመራቸው በፊት በፈረንሳይ ቋንቋ ለሃያ ዓመታት በጅቡቲ …
ተጨማሪTag Archives: kefta
2merkato ሥራችንን ያለንበት ቦታ ድረስ ያመጣልናል – ቢዝነስ ሕትመት እና ማስታወቂያ
ቢዝነስ ማስታወቂያ የተመሠረተው በ2004 ዓ.ም ሲሆን፣ የተመሠረተውም የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ በአቶ ቢሆነኝ ዘመነ ነበር። ድርጅቱ ሲመሠረት ሥራው ብዙም አስቸጋሪ አልነበረም። ቢዝነስ ማስታወቂያ የሰባት ዓመት ጊዜ ያስቆጠረ ቢሆንም በጥሩ ሁኔታ መንቀሳቀስ የጀመረው ግን በ2009 ዓ.ም ነው። ምሥረታና ዕድገት የድርጅቱ መሥራች የሆኑት አቶ ቢሆነኝ ወደ ሕትመት ሥራ ከመግባታቸው በፊት ኢንጂነር የመሆን ህልም ነበራቸው። …
ተጨማሪዓላማ እና የሙያ ፍቅር – ሰዋሰው የቆዳ ውጤቶች
ሰዋሰው የቆዳ ውጤቶች የተመሠረተው በ2011 ዓ.ም በአቶ ሰዋሰው ፍቅሬ ነው።ድርጅቱ በቡልቡላ አካባቢ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ሥር የተመሠረተ ቢሆንም በቂ የሆነ የኢንተርፕራይዞች ሼድ በወረዳው ባለመኖሩ ተቸግሮ ነበር። ይህ ችግር ወረዳው ከቦሌ ወረዳ 13 ጋር በገባው ስምምነት መሠረት ሰዋሰው የቆዳ ውጤቶች የሼድ ተጠቃሚ እንዲሆን ያደረገ ሲሆን ይህም ለሰዋሰው የቆዳ …
ተጨማሪከትንሽ ተነስቶ ትልቅ የመድረስ ትዕግስት – ጸጋ ዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ
ጸጋ ዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ በ2005 ዓ.ም በአቶ አሰፋ ወልዴ ተመሠረተ። ደርጅቱ ሲመሠረት ከነበረው የመነሻ አምስት መቶ ብር ካፒታል አሁን ወደአለው ሀምሳ ሺህ ብር ካፒታል ለመድረስ በዘርፉ ያካበቱት የሥራ ልምድ እና የወሰዷቸው ሥልጠናዎች ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳደረጉላቸው የድርጅቱ መሥራች አቶ አሰፋ ይገልፃሉ። አቶ አሰፋ የዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት …
ተጨማሪለኢንተርፕይዞች ማገገሚያና መቋቋሚያ ብድር
ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕይዞችን ማገገሚያና መቋቋሚያ ፕሮጀክት ይህ ፕሮጀክት የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከማስተርካርድ ፋውንዴሽንና ከፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው። የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ በኮሮና ወረርሽኝ የተነሳ የደረሰውን የንግድ መቀዛቀዝ ለመገዳደር ጥረት እያደረጉ ያሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ ነው። ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ ወለድ እና የእፎይታ ጊዜ ያለው ብድር በተመረጡ የፋይናንስ …
ተጨማሪየልብስ ስፌት ሥራ – ቅድስት ሰለሞን ልብስ ስፌት
ቅድስት ሰለሞን ልብስ ስፌት የተመሰረተው 2005 ዓ.ም በወ/ት ቅድስት ሰለሞን ነው። ድርጅቱ ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ በመልካም የእድገት ሁኔታ ምርት በማምረት ሂደት ላይ እንደሚገኝ የድርጅቱ መሥራች አባል ወ/ት ቅድስት ሰለሞን አስረድታለች። የመስራቿ የልብስ ስፌት እውቀት እንዲሁም የሥራ ልምድ ተደምሮ ድርጅቱ ሲመሰረት ከነበረው አንድ ማሽን አሁን ላለው አምስት ማሽን እና አራት …
ተጨማሪ“ደንበኞችን ማርካት ዋና የቢዝነስ የማእዘን ራስ ነው”
ሳሙኤል ደባልቄ የሌዘር ሥራ ሳሚ የሌዘር ሥራ የተመሰረተው በ 2007 ዓ.ም ሲሆን፣ ድርጅቱ የምርት ሥራ የጀመረው በ2008 ዓ.ም ነው። የድርጅቱ መስራች የሆነው አቶ ሳሙኤል ሲያስረዳ በሙያው የትምህርት እንዲሁም የሥራ ልምድ በመቅሰም ወደ ድርጅቱ ምስረታ እንደመጣ ሳሚ ይናገራል። ሳሚ ሌዘር ሲመሰረት በአንድ ማሽን በራሱ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት ሁለት …
ተጨማሪኢሜይልን እንዴት አድርገን ለቢዝነስ መጠቀም እንችላለን?
በዚህ ዘመን መልዕክቶችን በቴሌግራም፣ በፌስቡክ ሜሴንጀር፣ በዋትስአፕ፣ በቫይበር፣ በዊቻት እና በመሳሰሉት መለዋወጥ ይቻላል፤ ቢሆንም ኢሜይል ለቢዝነስ ወሳኝ እና ከሌሎች ኢንተርኔትን ተጠቅመን ከምንልካቸው መልዕክቶች የበለጠ መደበኛ (formal) የሆነ የመልዕክት መለዋወጫ ዘዴ ነው። በተለይ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ስንሠራ (ጨረታም ሆነ የኢምፖርት/ኤክስፖርት ቢዝነስ) በኢሜይል በትክክል መልዕክት መለዋወጥ መቻል በጣም አስፈላጊ ነው። አንዳንድ …
ተጨማሪከፍታ ማዕከል በስዊድን እና ኔዘርላንድስ ኤምባሲዎች እና የአውሮፓ ኅብረት ልዑካን ቡድን ተጎበኘ
ሐሙስ መጋቢት 30፣ 2013 ዓ.ም የከፍታ ማዕከል ከስዊድን እና ከኔዘርላንድስ ኤምባሲዎች፣ እንዲሁም ከአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ ልዑክ የመጡ ጎብኚዎችን አስተናግዷል። ጉብኝቱ የተካሄደው የከፍታ አጋር በሆነው የኔዘርላንድስ በጎ አድራጎት ድርጅት ኤስኤንቪ (SNV) እና ከሴቶች እና ወጣቶች ጋር በተያያዘ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሊዌይ (LI-WAY) አስተባባሪነት ነው። በጉብኝቱ ወቅት ለተገኙት በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሃንስ …
ተጨማሪ