አሰገደች የልብስ ስፌት ሥራ ድርጅት አሰገደች የልብስ ስፌት የተመሰረተው በ 2005 ዓ.ም ሲሆን ድርጅቱ ሲመሰረት በሦስት መስራች አባላት እና በሦስት የልብስ ሲፌት ማሽኖች ነበር። ድርጅቱ በተመሰረተበት ወቅት ብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች እንደ ነበሩ ወ/ሮ አሰገደች ይናገራሉ። እንዲያም ሆኖ፣ እነዚህን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ተቋቋሙ የዘለቀው ድርጅት በተሻለ ደረጃ ምርት ማምረት የጀመረው በ2009 ዓ.ም …
ተጨማሪYohannes Teshome
“ዓላማ፣ ትዕግሥት እና ጠንክሮ መሥራት እዚህ አድርሰውናል”
ኃይለገብርዔል፣ ፈረደ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት ኃይለገብርዔል፣ ፈረደ እና ጓደኞቻቸው እንጨት እና ብረታ ብረት ኅብረት ሽርክና ማኅበር የተመሠረተው 1999 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ነው – በ3,000 ብር ካፒታል። መሥራቾቹ፣ ድርጅቱ ሲመሠረት ብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች እንደነበሩ ይናገራሉ። በተለይ የመደራጀት ችግር፣ መነሻ ካፒታል ማጣት፣ ብድር አለማግኘት ፣ የመሥሪያ ቦታ አለመኖር ወዘተ። …
ተጨማሪበኮሮና ምክንያት ለተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ሰራተኞች የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
በኮሮና ምክንያት ለተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ሰራተኞች የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ተሰማርትው የሚሰሩ ሠራተኞችን ለመደገፍ የ4.5 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። ድጋፉ የሠራተአኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒቴር ከአለም አቀፉ የስራ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ይፋ …
ተጨማሪአዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአይነቱ የተለየ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለፀ
አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአይነቱ የተለየ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለጸ። ይህ አገልግሎት ኢንተርፕራይዞች ሥራቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመሥራት እና ውጤታማ ለመሆን እንደሚያስችላቸው ነው ባንኩ የገለጸው፤ በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከአዋሽ ባንክ ጋር በማነጋገር የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተገልጾአል። የዜና ምንጭ፡ ፋና ብሮድካስቲንግ
ተጨማሪየጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ
የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚብሽን እና ባዛር በአዲስ አበባ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች ከታኅሣሥ 21፣ 2013 ዓ.ም ተከፍቷል ። ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ እስከ የገና በዓል ዋዜማ ረቡዕ ታህሳስ 28 ድረስ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል። አቶ ታምሩ ደበላ፣ የአዲስ አበባ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞችል ልማት ቢሮ የገበያና ግብይት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ለከፍታ …
ተጨማሪኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊየን ዶላር ብደር ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊየን ዶላር ብደር ስምምነት ተፈራረሙ ፕሮጀክቱ የገንዘብ እጥረት ያለባቸውን ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች ብድር የሚያገኙበትን መንገድ ለማመቻቸት እና የኮቪድ ወረርሽኝ ስራቸው ላይ ጉዳት ላደረሰባቸው ሴቶች የሚውል መሆኑንም ሚኒስትር ዲኤታዋ ተናግረዋል። የብድር ስምምነቱ በጥቃቅን እና አነስተኛ ስራ ዘርፍ ለተሰማሩ ሴት ስራ ፈጣሪዎች የሚውል ነው ተብሏል። የስምምነት …
ተጨማሪየደቡብ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት በሀዋሳ ከተማ ተመሰረተ
የደቡብ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት መስራች ጉባኤ በሀዋሳ ተካሄደ። በጉባኤው ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለድርሻ የተገኙበት እንደነበረ ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳየች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በጉባኤው የክልሉ ኢንተርፕራይዞች እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የስራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ክልላዊ …
ተጨማሪየስራ እድል መፍጠር ቅድሚያ እና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው መሆኑን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
ለወጣቶች የስራ እድል የመፍጠር ጉዳይ ቅድሚያ እና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ስራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በተለያዩ ጊዜያት ለስራ ፈጠራ ተብለው የተበተኑ የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ የብድር ገንዘብ በወቅቱ እንዲመለስ በማድረግ ለቀጣይ ወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ መልሶ ማበደር መቻል አለበትም ነው ያሉት። የአዲስ አበባ ከተማ የስራ እድል …
ተጨማሪየጥቃቅንና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን እንዲያሳድጉ ለማገዝ የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ
የጥቃቅንና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን እንዲያሳድጉ ለማገዝ የታለመ የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ። ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ፕሪሳይስ ኢንተርናሽናል ኮንሰልታንት እና የፈጠራ ድርጅት እንዲሁም የግሪን ኢትዮጵያ ማኑፋክቸሪንግ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች መካከል መሆኑ ተገልጿል። ድጋፉ በአምራች ዘርፍ ውስጥ የማያቋርጥ አፈጻጸም እና ቀጣይነት ያለው መሻሻል እንዲኖር ያደርጋል ተብሏል። በገንዘብ …
ተጨማሪአዳዲስ ገፅታ ያላቸው የገንዘብ ኖቶች እና አዲስ የ200 ብር ገንዘብ አገልግሎት ላይ ዋለ
የኢትዮጵያ መንግሥት አዳዲስ የደህንነት ገጽታዎች እና ሌሎችም መለያዎች የተካተቱባቸው የገንዘብ ዓይነቶችን ለግብይት እንደሚያውል በዛሬው ዕለት ተገልጿል። ነባሮቹ የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ የሚተኩ ይሆናል። አዲስ የ200 ብር ገንዘብም በተጨማሪነት ለግልጋሎት ይውላል። የ5 ብር ገንዘብ ባለበት ቀጥሎ፣ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ወደ ሣንቲም የሚለወጥ ይሆናል። ይህ የገንዘብ ቅያሪ …
ተጨማሪ