ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአነስተኛ ገንዘብ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ 40/1988 የተቋቋመ አንጋፋ እና አስተማማኝ የገንዘብ ተቋም ነው። ተቋሙ በ91 አገልግሎት መስጫ የቅርንጫፍ ቢሮዎቹ አማካኝነት ተደራሽ እና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ተቋሙ በአሁኑ ሰዓት በጥቅሉ 734,226 በላይ የብድር እና የቁጠባ ደንበኞችን ለማፍራት የቻለ ሲሆን የሰጠው ብድር …
ተጨማሪTag Archives: አዲስ አበባ
ሞዛይክ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር
ሞዛይክ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተመሠረተው በአቶ ሳሙኤል ገዛህኝ እና በአቶ ጌትነት ካሳ መስከረም 2009 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ ደረጃ ስምንት ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ሲሆን የሚቀበላቸውን ሥራዎችን በጊዜ ገደባቸው እና በጥራት ሠርቶ ያስረክባል።
ተጨማሪአዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ.
አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር ዓላማ አድርጎ የተነሳው በልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጎት፣ ዕውቀት እና ሙያ ኖሯቸው በካፒታል እጥረት ምክንያት መሥራት ላልቻሉ ኢንተርፕራይዞች የተወሰነ የጊዜ ገደብና ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጦ የካፒታል ዕቃን በማቅረብ (በሟሟላት) የፋይናንስ እጥረታቸውን መቅረፍ ነው። በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው የሊዝ የፋይናንስ ስርዓት የካፒታል ዕቃዎች …
ተጨማሪቢ ኤም ደብሊው (B.M.W) ሜታል ኢንጂነሪንግ
ቢ ኤም ደብሊው ድርጅት የተመሠረተው ጥር 2009 ዓ.ም. በአቶ አምሃ ወንድሙ እና በሁለት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ የተለያዩ ማሽኖችን የማምረት እና የመጠገን እንዲሁም ለማሽኖች የመለዋወጫ እቃዎችን በራሱ ፈጠራ ይሠራል። እኒዚህም እቃዎች በአገር ውስጥ የማይገኙ እቃዎች ሲሆኑ ለእነዚህ እቃዎች የመለዋወጫ እቃ እና የተለያዩ ሞልዶች ያመርታል።
ተጨማሪደሳለኝ እሸቱ ግንባታ ማጠናቀቅና ሕንጻ ተቋራጭ
ደሳለኝ እሸቱ ግንባታ ማጠናቀቅ ሕንጻ ተቋራጭ ድርጅት የተመሠረተው በ2007 ዓ.ም በግል ኢንተርፕራይዝነት በአቶ ደሳለኝ እሸቱ ነው። ድርጅቱ የሚሠራቸው ሥራዎች አጠቃላይ የፊኒሺንግ ሥራዎች ናቸው።
ተጨማሪ“በከፍታ ፓኬጅ ተጠቅመናል”- መንግሥቱ እና ዳዊት ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ
መንግሥቱ እና ዳዊት ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ የተመሠረተው በአቶ መንግሥቱ አባተ በ2009 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ የሚሠራቸው ሥራዎች ጠቅላላ የኮንስትራክሽን ሥራዎች በዋናነት እንዲሁም የተለያዩ የአበባ ማስቀመጫ እቃዎችን በተለያየ መጠን እና ዲዛይን በተጨማሪም የህጻናት መጫወቻዎችን በጥራት ያመርታል።
ተጨማሪ“የእኛን ሥራ ብዙ ሰው ይሠራዋል የእኛን ሀሳብ ግን ማንም ሊሠራው አይችልም” ቲኬ ማሽን የመገጣጠም ሥራ
ቲኬ ማሽን የመገጣጠም ሥራ የተመሠረተው በ 2007 ዓ.ም በአቶ ሲሳይ ደጉ እና በጓደኛቸው መሥራች አባልነት ነው። ድርጅቱ የሚሠራው ሥራ ማሽን የመገጣጠም ሥራ (Assembling) ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ማሽኖችን የመገጣጠም እና የማምረት አቅም አለው። ከዚህ በተጨማሪ የአሉሚኒየም ምርቶችን ያመርታል።
ተጨማሪከድር ተማም የቤት እና የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ የቤት መገልገያ እቃዎች መሸጫ
ከድር ተማም የቤት እና የቢሮ መገልገያ እቃዎች የተመሠረተው በ 2005 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ ለቤት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤክትሮኒክስ እና የኪችን እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል።
ተጨማሪ“ደንበኞችን ማርካት ዋና የቢዝነስ የማእዘን ራስ ነው”
ሳሙኤል ደባልቄ የሌዘር ሥራ ሳሚ የሌዘር ሥራ የተመሰረተው በ 2007 ዓ.ም ሲሆን፣ ድርጅቱ የምርት ሥራ የጀመረው በ2008 ዓ.ም ነው። የድርጅቱ መስራች የሆነው አቶ ሳሙኤል ሲያስረዳ በሙያው የትምህርት እንዲሁም የሥራ ልምድ በመቅሰም ወደ ድርጅቱ ምስረታ እንደመጣ ሳሚ ይናገራል። ሳሚ ሌዘር ሲመሰረት በአንድ ማሽን በራሱ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት ሁለት …
ተጨማሪየሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ ጀምሮ በሙሉ አቅሙ ማምረት ጀመረ
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ መጋቢት 7፣ 2013 ዓ/ም ጀምሮ በሙሉ አቅሙ ማምረት ጀመረ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ፋብሪካው ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታ ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ላይ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዳቦ ፋብሪካው በዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ማምረት እንደሚገባ ከስምምነት ላይ መደረሡን …
ተጨማሪ