መነሻ / Tag Archives: ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ

Tag Archives: ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች

TUC_NSP_2merkato_poster_ad_20221031-04

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማራችሁ ኢንተርፕራይዞች ከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል (The Urban Center) የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች በነጻ ይሰጣል። ሥልጠናዎቹ የሚሰጡት በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ነው፦ 1. በአልሙኒየም ሥራ 2. በቀለም እና ሕንጻ ማጠናቀቅ ሥራ 3. በእንጨት ሥራ

ተጨማሪ

ዋቢ ጋርመንት

wabi-garment

ፈለቁ አያሌው ልብስ ስፌት (ዋቢ ጋርመንት) የተመሠረተው በወ/ሮ ፈለቁ 2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ በአሁን ሰዓት በዋናነት የሚያመርታቸው ልብሶች የህጻናት ቱታ እና ቬሎዎችን በስፋት እያመረተ ይገኛል።

ተጨማሪ

ታሪክ ዲተርጀንት

ድርጅቱ የተመሠረተው በ2012 ዓ.ም. በወ/ሮ የምሥራች የምሩ እና አራት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ ለንጽህና መጠበቂያ የሚያገለግሉ ፈሳሽ ሳሙናዎችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ አምርቶ ለገበያ ያቀርባል።

ተጨማሪ

ገነት ልብስ ስፌት

genet-garment

ድርጅቱ የተመሠረተው በ2011 ዓ.ም. በወ/ሮ ገነት የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ ነው። ይህ ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች ባህላዊ እና ዘመናዊ ልብሶችን ሲሆን በይበልጥ ደግሞ የሴቶች እና የህጻናት ባህላዊ ልብሶችን ከዘመናዊ ልብሶች ጋር በማጣመር ያመርታል።

ተጨማሪ

ሙስጠፋ ጀማል ብረታ ብረት

ሙስጠፋ ጀማል ብረታ ብረት ድርጅት በአቶ ሙስጠፋ ጀማል ባላቤትነት የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ ነው የተመሠረተው። ድርጅቱ በዋናነት የፍሬንች በሮችን የሚሠራ ሲሆን በተጨማሪም አጠቃላይ የብረታ ብረት ሥራዎችን ይሠራል።

ተጨማሪ

ቢ ኤም ደብሊው (B.M.W) ሜታል ኢንጂነሪንግ

ቢ ኤም ደብሊው ድርጅት የተመሠረተው ጥር 2009 ዓ.ም. በአቶ አምሃ ወንድሙ እና በሁለት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ የተለያዩ ማሽኖችን የማምረት እና የመጠገን እንዲሁም ለማሽኖች የመለዋወጫ እቃዎችን በራሱ ፈጠራ ይሠራል። እኒዚህም እቃዎች በአገር ውስጥ የማይገኙ እቃዎች ሲሆኑ ለእነዚህ እቃዎች የመለዋወጫ እቃ እና የተለያዩ ሞልዶች ያመርታል።

ተጨማሪ

ገነት ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች

ገነት ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ድርጅት የተመሠረተው በ2007 ዓ.ም በወ/ሮ እመቤት ሽብሩ እና ሦስት አባላት ነው።ድርጅቱ በልደታ ክፍለ ከተማ ሥር የተመሠረተ ቢሆንም በጊዜው ብዙ ባዛር ልደታ ክ/ከተማ ባለመኖሩ ከልደታ ቦሌ ክ/ከተማ እየመጡ ነበር ባዛር የሚገለገሉት። ይህ ችግር ለማስወገድ ከቦሌ ክ/ከተማ ጋር በመነጋገር ወደ ቦሌ ክ/ከተማ ሊዘዋወሩ ችለዋል። ይህም ለድርጅቱ ሥራ …

ተጨማሪ

ኤን ደብሊው አልሙኒየም እና ብረት ሥራ

ኤን ደብሊው አልሙኒየም እና ብረት ሥራ የተመሠረተው በ 2004 ዓ.ም. በሁለት መሥራች አባላት ነው። ድርጅቱ ሁለት ዓመታት በጥሩ ሁኔታ  ምርት ሲያመርት መቆየቱን የድርጅቱ መሥራች አባል የሆኑት አቶ ነጋሽ ወንድምአገኝ አስረድተዋል። የአቶ ነጋሽ በሙያው ተገቢ የሥራ ልምድ መኖር፣ እንዲሁም ከድርጅቱ ምሥረታ በፊት  የነበራቸው የስድስት አመት የሥራ ልምድ እና የቀለም እውቀት ተደምሮ …

ተጨማሪ

በከፍታ የቴሌግራም ቻናል የሥራ ትስስር አግኝተናል – ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ

ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ የተመሠረተው በ2000 ዓ.ም ዐሥራ ሰባት ሺህ ብር ብድር በመበደር ነበር። ድርጅቱ የተመሠረተው በስድስት መሥራች አባላት ሲሆን፣ በነበረው የልምድ፣ የሙያ እና የፍላጎት መከፋፈል ምክንያት አምስት የድርጅቱ መሥራች አባላት የወጡ በመሆኑ በአሁን ወቅት አቶ ሚሊሻ ባህሩ ብቻ ድርጅቱን እያንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

ተጨማሪ