ድርጅቱ የተመሠረተው በወ/ት ጽጌረዳ ካሳሁን 2012 ዓ.ም የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የልብስ ስፌት ሥራዎችን የሚሠራ ሲሆን በዋናነት ግን የአፍሪካ የባህል ልብሶችን ያመርታል።
ተጨማሪTag Archives: ethiopia
ለኢንተርፕራይዞች በየደረጃው የሚሰጡ ድጋፎች
ይህ ጽሑፍ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በየደረጃው የሚሰጡ ድጋፎችን ያካተተ ሲሆን ዓላማውም ኢንተርፕራይዞች ማግኘት የሚችሉትን የድጋፍ ዓይነቶች በቀላሉ ተረድተው ተጠቃሚ ኢንዲሆኑ ለማድረግ ነው። ማስታወሻ፦ ይሄ መረጃ የተዘጋጀው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽሕፈት ቤት በተገኘው መረጃ ላይ ተመሥርቶ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በሚጠቅም መልኩ ተቀናብሮ ነው።
ተጨማሪከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ
ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶች በሥራ ዕድል ፈጠራ ሀ) በኢንዲስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዙን አባላት ጨምሮ 101 በላይ ሆኖ በአገግልሎት ዘርፍ ደግሞ ከ 31 በላይ መሆን አለበት። ለ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፈጠረው የሥራ ዕድል ከ 31 ሰዎች …
ተጨማሪዘኪ ባግስ
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ዘካርያስ እስጢፋኖስ በ2011 ዓ.ም. የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን ነው። ይህ ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች አጠቃላይ የቆዳ ቦርሳዎችን ሲሆን ምርቶቹን በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚ እና ነጋዴ ያከፋፍላል።
ተጨማሪሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በብዙሃን የግል ባለሃብቶች እና በግል ኩባንያዎች የተቋቋመና በብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ያገኘ፣ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ተሞክሮና እውቀት ባካበቱ የሥራ ኃላፊዎች የሚመራ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ነው። በአሁኑ ወቅት ቅርንጫፎቹን በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መቀመጫ በሆነችው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እና በሌሎች በክልሉ በሚገኙ ከተሞች በማስፋፋት የኅብረተ ሰቡን …
ተጨማሪዓለም ልብስ ስፌት
ድርጅቱ የተመሠረተው በወይዘሪት ዓለም ዩሱፍ 2012 ዓ.ም. የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የልብስ ስፌት ሥራዎችን የሚሠራ ሲሆን በዋናነት ደግሞ የጅምላ ሥራዎችን ይሠራል።
ተጨማሪፒስ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
ፒስ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በአነስተኛ ፋይናንስ ሥራ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1164/2012 እና አዋጅ ቁጥር 624/2001 መሠረት በተሰጠው ፈቃድ ቁጥር MIF/012/2014 እ.ኤ.አ ሐምሌ 1999 የተቋቋመ ሲሆን ቅድሚያ ለሴቶች የሚሰጥ የማይክሮ ፋይናንስ ኩባንያ ነው።
ተጨማሪአጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መጋቢት 9 ቀን፣ 1996 ዓ.ም. ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ አግኝቶ የባንክ የፋይናንስ አገልግሎት ለማያገኙ የኅብረተ ሰብ ክፍሎች የቁጠባና የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ኩባንያ ነው። ተቋሙ ከተመሠረተ ከ17 ዓመታት በላይ በሥራው ላይ የቆየ ሲሆን አጥጋቢ የሥራ ልምድ ከማካበቱም በላይ በአሁኑ ወቅት ቅርጫፎቹን ወደ ሃያ …
ተጨማሪአሰፋ የቆዳ ውጤቶች
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ አሰፋ ሽምባጋ በ2009 ዓ.ም በግል ኢተርፕራይዝነት ነው። ይህ ድርጅት አጠቃላይ የቆዳ ውጤቶችን በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያመርት ድርጅት ነው።
ተጨማሪ25 ጨረታዎችን በከፍታ ፓኬጅ ተጠቅመን አሸንፈናል – ቤተልሔም አዳነ የጽሕፈት መሣሪያ
ድርጅቱ የተመሠረተው በቤተልሔም አዳነ 2011 ዓ.ም የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን ነው። ይህ ድርጅት የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት እቃዎችን በተባለው ጊዜ በጥራት ለተገልጋዮች ያቀርባል።
ተጨማሪ